Home > Uncategorized > እንባ ሳይፈስ ማሌቀስ

እንባ ሳይፈስ ማሌቀስ

ትዝብት 
ነሃሴ 19 ቀን 2004 ዓ.ም.(25-08-2012)
እንባ ሳይፈስ ማሌቀስ
የኢትዮጵያ ሕዝብ መቼም አሌታዯሇም።የራሱን ስሜት ሳይሆን የመሪዎቹን ከበሬታ
በሚያወዴሰው የዯስታና ሃዘን ትያትር ውስጥ በመገዯዴ ገብቶ ተዋናይ ከመሆን
አሊረፈም። መብቱን ሇመጠየቅ፣ሃሳቡን ሇመግሇጽ እንዲይሰበሰብ በተከሇከሇበት
አዯባባይ በዯርግ ጊዜ የቀበላ ዕቃ የመግዛት መብቱ እንዯማስገዯጃ መሳሪያ በመሆን
መንግሥት ባዘጋጀው የዴጋፍ ወይም የተቃውሞ ሰሌፍ ሊይ እንዱገኝ ይገዯዴ
ነበር።አሁን ዯግሞ የአምባ ገነኑን የመሇስ ዜናዊን ሞት አስመሌከቶ በወያኔ የሚመራው
የዘረኞች መንግሥት ተብዬ ቡዴን ሰፊ ሕዝባዊ ዴጋፍና ተቀባይነት እንዲሇው
ሇማስመሰሌ ከመጮህ በስተቀር ዘሇሊ እምባ ጠብ የማይሊቸው የተገዙ አሌቃሾች፣
የስርዓቱ ተጠቃሚ የሆኑ የባሇስሌጣኑ ቤተሰቦች፣በቀበላ የተገዯደ ችግረኞችና ሥራ
አሌባዎች ጥቁር ቱቢት ሇብሰው ፎቶ ግራፍ ተሸክመው በአዱስ አበባና በየክፍሊተ ሃገሩ
ከተማ አዯባባይ፣በቀበላ አዲራሽ ወጥተው እንዱያሇቅሱ የመንግሥት ትዕዛዝ ወጥቶ
በማየት ሊይ ነን። የሚገርመው ነገር ጣራ ቀድ ከሚወጣው ጩኸት ጋር አንዱት ዘሇሊ
እምባ በሙሾ አውራጆቹ ፊት ሊይ ሲፈስ አሇመታየቱ ነው።የመንግሥት ሠራተኛም
ጥቁር ሇብሶ በየመሥሪያቤቱና እንዯየዯረጃው በቤተመንግሥቱ አዲራሽ እየሄዯ የሃዘን
መግሇጫውንና ሇመሇስ ዜናዊ አገዛዝና ስርዓት ዴጋፉን እንዱሰጥ ተገዶሌ።የመሇስ
ሞት እንዯታወቀ በሚስጥር ተይዞ ሁኔታው እስኪመቻች ዴረስ በብዛት ከውጭ አገር
የገባው የጥቁር ሌብስና የቱቢት ጣቃ ሇወያኔ ነጋዳዎች ላሊ የገቢ ምንጭ
ፈጥሮሊቸዋሌ።አንዴ ሜትሩ በአስር ብር ይሸጥ የነበረው ሰሞኑን ከአስራአምስት ብር
በሊይ ሲሆን በየቀኑ ዋጋው እየናረ ነው።በዚህ ብቻም አሌቆመም፤መሇስ ዜናዊ
ሇማስመሰሌ፣ከሌቡ ሳይሆን ከአንገት በሊይ ሊቀዯው የአባይ ግዴብና ሇላልቹ የግንባታ
ሥራዎች ህዝቡ ገንዘብ እንዱያዋጣ የሚያስገዴዴ ጥሪ እየተሊሇፈ ነው።በአንዴ ዴንጋይ
ሁሇት ወፍ ይሊለ ይህ ነው።
ወያኔ እንኳንስ በሌማት ስም በሞትም ሰበብ ገንዘብ ሇመሰብሰብ ሃፍረት የማይሰማው
ቀማኛ ቡዴን መሆኑን የሰሞኑ አዴራጎት ላሊው ማረጋገጫ ነው።
የጠለት ይወርሳሌ እንዯሚባሇው በቴላቪዥ እንዯተመሇከትነው የሰሜን ኮሪያ መሪዎች
አባትና ሌጁ ሲሞቱ ሕዝብ ተገድ መሬት ሇመሬት እየተንከባሇሇ ሲያሇቅስ ጉዴ ነው
ብሇን እንዲሌታዘብነው ዛሬ ዯግሞ በአገራችን ሲዯገም ስናየው እውነትም የአምባ ገነኖች
አስተዲዯር በህዝቡ ሊይ የጣሇው ፍርሃትና፣ግዳታ ከሞቱም በዃሊ በቀሪ ዯጋፊዎቻቸው
ጥረት የማይወገዴ አባዜ እንዯሆነ እንረዲሇን።
የኢትዮጵያ ሕዝብ በመሪዎቹና በመሪዎቹ ቤተሰቦች ሊይ የሞት አዯጋ ሲዯርስ ወጥቶ
እንዱያሇቅስና ዯረቱን እንዱመታ፣ፊቱን እንዱነጭ ሲገዯዴ ይህ የመጀመሪያው ጊዜ
አይዯሇም።የአምባገነኖች ስርዓት እስካሇ ዴረስ የሚቀጥሌ ይሆናሌ።እርግጥ ነው ሰውሲሞት የሚያውቁት አሌቅሰው ቢቀብሩት ተገቢ ነው፤ምክንያቱም አብረው ያሳሇፉት፣
የተጋሩት ዯስታና ሃዘን፣ጨዋታና ቁምነገር ከፊት ሊይ ዴቅን ሲሌ፣ሊያገኙትና
የመጨረሻው መሇያየት መሆኑ ሲታሰብ ውስጣዊ ስሜትን ይነካሌ፤ሳያውቁት ከቁጥጥር
ውጭ የሆነ እምባ ሉፈስ ይችሊሌ።ይህ አይነቱ ከውስጣዊ ስሜት የመነጨ እውነተኛ
ሃዘንና ሇቅሶ ነው።
በጎ ነገር ሰርተው፣የሕዝብን መብት አክብረውና አስከብረው፣የአገርን ዲር ዴንበር፣
ጥቅምና ነጻነት ጠብቀውና አስጠብቀው ሇሚያሌፉ መሪዎች ከእንባ በሊይ ክብር ባሇው
የታሪክ መዝገብ ውስጥ ሉመዘገቡና ሉወዯሱ ይገባሌ።ሇእንዯነዚህ አይነቶቹ መሪዎች
ኢትዮጵያ ትሌቅ ህያው ቦታ ትሰጣቸዋሇች።ሕዝቡም አክብሮና አፍቅሮአቸው ከሌቡ
ያስቀምጣቸዋሌ።በሙሾና በሇቅሶ ሳይሆን በዘፈንና በእንጉርጉሮ ያወዴሳቸዋሌ።
መንግስቱ ሃይሇማርያምንና መሇስን ሇመሳሰለት አምባገነን መሪዎች ግን የሚኖረው
የአክብሮትና የፍቅር ውዲሴ ሳይሆን የጥሊቻ ትዝታ ነው።ሲሞቱ ነብሳችሁን አይማረው
አገሪቱን ሲኦሌ እንዲዯረጋችሁ እናንተንም ሲኦሌ ያውርዲችሁ እንጂ በገነት ያሳርፋችሁ
የሚሊቸው የሇም።
የአምባገነኑን የጭካኔ ሥራ ግፍና ወንጀሌ በመሸፋፈን የተሇየ ቀሇም ሇመቀባት
የሚሞክሩት ሃይልች ፣ጥቅማቸውን ያስከበረሊቸው የእጅ አዙር ቅኝ ገዢዎች በየጎረቤት
አገሩ ሇሚያካሂደት የዘረፋ ወረራ ውዴ የኢትዮጵያ ሌጆችን እየሊከ በየጦር ሜዲው
እየማገዯ የሚያስጨርስሊቸው የከበርቴ አገሮች፣በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብትና መሬት
ሊይ እንዯሌባቸው እንዱያዙ እዴሌ የተሰጣቸው የውጭ አገር ባሇሃብቶችና ቢጤዎቹ
አምባገነንና የነጮች ጫማ ሊሽ የሆኑ የአፍሪካ መሪዎች ብቻ ናቸው።
የመሇስ መሞት ስሇዳሞክራሲ መብት፣ስሇሰብአዊ መብት፣ስሇእኩሌነት፣ስሇአገር
አንዴነትና ነጻነት፣ስሇፍትህና ሕጋዊ ስርዓት መስፈን የቆሙና የሚታገለት በሚሉዮን
የሚቆጠሩ የዓሇም አቀፍ ሃቅና ሰሊም ወዲድችን አያሳዝናቸውም። በኢትዮጵያም ውስጥ
በሺዎች የሚቆጠሩ የተገዯለባቸው፣በሺዎች የሚቆጠሩ ቤተሰቦቻቸው በእስራት
የሚማቅቁባቸው፣በሚሉዮን የሞቆጠሩ በርሃብና ቸነፈር የሚገረፉና በየቀኑ የሚረግፉ
ዜጎች፣በሚሉዮን የሚቆጠሩ በየባእዴ አገሩ ተሰዯው የሚኖሩና የግፍ ክንዴ
የሚያርፍባቸው ሇግሊጋ ወጣቶች፣ በሚሉዮን የሚቆጠሩ ተምረው ሥራ አጥ የሆኑ
ኢትዮጵያውያን የወያኔና የኢሕአዳግ መሪዎችና ስርዓቱ ከመሬት ገጽ ቢጠፋ በዯስታ
እንባ ያፈሱ ይሆናሌ እንጂ በሃዘን አይቆራመቱም።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ተገድ እንዱያሇቅስ፣ተገድ እንዱዯግፍ ሲዯረግ ይህ የመጀመሪያ ጊዜ
አይዯሇም ከዚህ በፊት በታሪክ በተዯጋጋሚ የታየ ትያትር ነው።”አገርና ዴርሻ” በሚሌ
እረእስ ገና በመጻፍ ሊይ ባሇሁትና ባሌጨረስኩት አነስተኛ የትውስት መጽሃፍ ውስጥ
ካሰፈርኩት ከሃምሳ አምስት ዓመት በፊት የስዴስት ዓመት ሌጅ ሆኜ ትዝ ከሚሇኝ
ተመሳሳይ ታሪክ ሇግንዛቤ ያህሌ ሇማቅረብ ቦታውና ጊዜው አስገዴድኛሌ።መጽሃፉን
በቅርብ ጊዜ ጨርሼ በአንዴነት ግንባር ሇሚመራ ትግሌ በማበርከት የገቢ ምንጭ
እንዱሆን ሃሳብ አሇኝ።ያ ካሌሆነም ሇኢትዮጵያ ወጣቶች አንዲንዴ እቅድች መዯጎሚያ
እንዱሆን አበረክተዋሇሁ። ንጉስ ሃይሇሥሊሤ በሕዝቡ ኑሮና አስተሰሰብ ሊይ የነበራቸውን ተጽእኖ በእኔ የእዴሜ
ክሌሌ ውስጥ የሚኖረው የሚያውቀው ቢሆንም ሇማያውቀው ትውሌዴ እንዱያውቀው
ማዴረጉ ተገቢ ነው እሊሇሁ።ከነዚህም አንዲንድቹን በመጥቀስ ሇማሳየት እሞክራሇሁ።
በንጉሱ የክብረበዓሊት ቀን፡የሚዥጎዯጎዯውን ውዲሴና ዝካሬ ትቼ በሃዘን ወቅት
የሚኖረውን የሕዝብ ውጣ ውረዴ በሚከተሇው እንዯሚከተሇው ሇመሳየት እወዲሇሁ፡፤
በ1949 ዓ.ም ሌዑሌ መኮንን የተባለት ወንዴ ሌጃቸው ሲሞቱ ምንም እንኳን
የስዴስት ዓመት እዴሜ ውስጥ ብሆንም ትዝ የሚሇኝ ነገር አሇ።
የንጉሱ ሌጅ በ”አዯጋ” መሞት እንዯታወቀ በተወሇዴኩበት ዯሴ ከተማ ትሌቅ የሕዝብ
ሃዘን ሆኖ ዋሇ፤ዯሴ ከተማ ውስጥ በሚገኘው አሁን የቢዝነስ ኮላጅ በሆነው በታሊቅ
ወንዴማቸው በሌዑሌ አስፋው ወሰን (አሌጋወራሽ)ቤተመንግስት ግቢ ውስጥ ሕዝብ
በእዴር እየተገዯዯ ቀኑን ሙለ ሲያሇቅስ፣ዯረት ሲመታና ፊት ሲነጭ ዋሇ።ከዚያን ቀን
ጀምሮ ሇሁሇት ወራት ያህሌ አገሪቱ በነበራት ብቸኛ፣ዯካማና አነስተኛ የሬዴዮ
ስርጭት ከሃዘን መሌእክትና ሙዚቃ በስተቀር ምንም አይነት የሚያዝናና ጨዋታም
ሆነ ዘፈን አይተሊሇፍም ነበር።ዯግሶ ማግባትና መዲር ባይከሇከሌም ዘፈንና ጭፈራ
ክሌክሌ ነበር።የመንግስት ሰራተኛ በክንደ ሊይ ጥቁር ቱቢት እንዱያስር ወይም ጥቁር
ቆብ እንዱያዯርግ በትአዛዝ ተገድ ነበር።
የሌዑለ ስባት ይሁን አርባ ቀን ትዝ አይሇኝም ከየጠ/ግዛቱ የሕዝብ ተወካይ የሆኑ
የመንግስት ሰራተኞችና የመሬት ባሇቤቶች፣ባሇርስቶች ወዯ አዱስ አበባ ሄዯው ንጉሱን
ሇቅሶ እንዱዯርሱ ተገዯደ።ትአዛዙን ያሌፈጸመ ከፍተኛ ቅጣት እንዯሚዯርስበት
ከሥራው ወይም ከርስቱ እንዯሚነቀሌ በማስፈራራት መግሇጫ ወጥቶ ከገጠርም
ከከተማም እየተውጣጣ ብዙ ሰው ወዯ አዱስ አበባ ሄድ ነበር።የእኔም እናት መሄዴ
ነበረባት።በዚያን ጊዜ ጉዞው በጣም አዲጋች ነበር።እንዯዛሬው መንገደ የቀናና
የመጓጓዣውም አውቶቡስ ፈጣንና ምቹ አሌነበረም። አሁን በስዴስት ሰዓት ውስጥ
የሚጠቀሌለት አራት መቶ ኪል ሜትር በዚያን ጊዜ ከሁሇት ቀን በሊይ እንዱያውም
ሶስት ቀን ይፈጅ ነበር።በዚህ መስመር ሊይ አገሌግልት ይሰጥ የነበረው መጓጓዣ ሃጂ
ሃሰን እረሽዴ የሚባለት ነጋዳ ንብረት የሆነ እሱም እንዯ አሁኑ ወይም ከሱ በዃሊ
እንዯመጣው የወል ፈረስና የአንበሳ አውቶብስ የተመቸ አሌነበረም።ጋራጅ ባሊቸው
ጣሉያኖች የጭነት መኪናው ተቀጥቅጦ ወዯ አውቶብስነት የተሇወጠ ነበር።ስሇሆነም
ፍጥነቱም ምቾቱም እንዯነገሩ ነበር።
ከየአቅጣጫውና ከየጠቅሊይ ግዛቱ የተሰበሰበው ሃዘነተኛ አዱስ አበባ ዯርሶ ንጉሱ
በተቀመጡበት ሰገነት ፊት ሇፊት በየአገሩ ተወካይ መሪዎች እየተመራ ሃዘኑን ከገሇጸ
በዃሊ በተመሳሳይ መጉሊሊትና ዴካም ወዯ የመጣበት ሲመሇስ የእኔም እናት አብረዋት
ከሄደት ጋር ተመሇሰች። እቤት ሇነበረውና ሊሌሄዯው ጎረቤት ስሇነበረው ሁኔታና
ስሇሇቅሶው ሲናገሩ እንዯሰማሁት፤ከየአገሩ የተሰበሰበው ሃዘነተኛ ቁጥር ከመጠን ያሇፈ
ነበር፤ እንዯ ሰሌፈኛ በንጉሱ ፊት እያሇቀሰና እየጮኸ ማሇፉን፤ጭራሽ ሃዘን ሳይሆን
የሇቅሶ ውዴዴር ወይም የሇቅሶ ህብረትርኢት እንዯነበረ ሇቀረው ሰው ሲያወጉ
ሰምቻሇሁ።በዚህም የሇቅሶ ውዴዴር አማራው ዯረቱን እየመታ፣ፊቱን እየነጨ፣ድርዜው
እየዘሇሇና ከመሬት ሊይ እየተፈጠፈጠ፣ኦሮሞው በፈረስ ሊይ እራሱን በአሇንጋ እየገረፈ፣የላሊውም ከባቢ ህዝብ እንዱሁ እንዯየባህለ ሃዘኑን ሲገሌጽ ዋሇ።በዚህ ሁለ የግዲጅ
ሇቅሶ በፈረስ ሆኖ የሇቅሶ ትእይንት በማሳየት ግሩም ዴንቅ የተባሇው ሰሊላን በመወከሌ
የተገኘው ሇቅሶ ዯራሽ ነበር።ዋንጫ ቢኖር ኖሮ ተሸሊሚ ይሆን ነበር ማሇት ነው።በዛም
ጊዜ የጥቁር ሌብስ ጣቃ፣ጥቁር ቆብና የቱቢት ዋጋ ከመዯበኛ ዋጋው ንሮ ነበር።
በተከታዩም ጊዜ በንጉሱ ቤት ሃዘን የዯረሰው የንጉሱ ባሇቤት የነበሩት ግርማዊት
እቴጌ መነን አስፋው በ1954 ዓ.ም. ባረፉ ጊዜ ነው።የዛን ጊዜ የአራተኛ ክፍሌ ተማሪ
ስሇነበርኩ ሁኔታውን በዯንብ አውቃሇሁ።ከትምህርት ቤት ተሰሌፈን፣በክንዲችን ሊይ
የጥቁር ቱቢት እራፊ አስረን፣ በጥቁር ቱቢት የተሇበዯ ከካርቶን በሌብ ቅርጽ
ያዘጋጀነውን በመርፌ ቁሌፍ በዯረታችን ሊይ ሇጥፈን በከተማው አዯባባይ በሇቅሶው
ትእይንት ሊይ ውሇናሌ። በተሇይም እቴጌ መነን ወልዬ በመሆናቸው የዯሴ ከተማ
የሃዘን ቤት ሆኖ ነበር የከረመው። እንዯተሇመዯው ሇወራት የቆዬ ብሔራዊ ሃዘን
ነበር።እንኳንስ በአካሌ በፎቶግራፍ የማያውቃቸው ዯሃ ሕዝብ በእዴር እየተገዯዯ እየየ
እያሇ ሲያሇቅስ ዋሇ። ሇቀጣዮቹም ወራት ዘፈን መስማት፣በሰርግ መጨፈር የተከሇከሇ
ነበር። ላሊው የንጉሱ ወንዴ ሌጃቸው የሌዑሌ ሳህሇሥሊሤ ሞት በአገር ዯረጀ ሃዘን
ቢዯረግም እንዯመጀመሪያው ሌጃቸው አሌነበረም።እርግጥ ዘፈንና ሙዚቃ ተከሌክል
ነበር።ቀንም ማታም የሚሰማው የሃዘን ሙዚቃ ብቻ ነበር።
ይህንን የገሇጽኩት የኢትዮጵያ ሕዝብ በሥርዓቱም ሆነ በባሕለ አስገዲጅነት ሕዝቡ
ሳይመርጣቸው ስሌጣን ከያዙ አምባገነኖች ጋር የነበረውን ግንኙነት ሇማሳየት ነው።
በላሊው አገርም የነበረውና ያሇው የንጉዋዊና አምባገነናዊ አገዛዝ ቦታው፣ ስሌትና
መንገደ ከጊዜ ብዛትና ከዴገት አኳያ የተሇዬ ቢመስሌም በመሰረቱ አንዴ አይነት
ነው።ከሌጅ ሌጅ እየተወራረሰ የሚዘሌቅ የጉሌበተኞችና ያሻጥረኞች ስርዓት ነው።ሃዘን
ሲዯርስባቸው አገሩ ሁለ የሃዘኑ ተካፋይ እንዱሆን ይገዯዲሌ፤ ዯስታና ፌስታ ሲሆን ግን
ሕዝቡ የዛ ተካፋይ አይሆንም።የበይ ተመሌካች ነው።አንባገነኖች ህዝባቸው ትዝ
የሚሊቸው መከራ ሲዯርስባቸው ወይም ወራሪ ጠሊት ሲመጣባቸውና ከስሌጣናቸው
ሉያሶግዴ የሚችሌ የተቃዋሚ ሃይሌ ሲነሳባቸው ዴጋፉን እንዱሰጣቸውና ከጎናቸው
ኢንዱቆም ብቻ ነው።
አንዴ ሃይሇኛና ጊዜ ያነሳው ግሇሰብ እንዳት ስሌጣን ሊይ ሉወጣና አሌፎ ተርፎም
ዘውዴ ጭኖ ንጉስ ሇመባሌ እንዯሚበቃ፣በሕዝቡ አስተሳሰብና ነጻነት ሊይ የሚኖረው
ተጽእኖ ምን እንዯሚመስሌ በእዴሜየ ካየሁት አንደን አንስቼ ሇማሳየት እወዲሇሁ።
እርግጥ እርዕስ ከሆነው ከኢትዮጵያ ታሪክ ወጣ ቢሌም ግንኙነትና መመሳሰሌ አሇው
ብዬ አምናሇሁ።የትም ሆነ የትም ዘውዲዊና አምባገነናዊ ስርዓት በሂዯት አንዴ እስከሆነ
ዴረስ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተመሳሳይ የታሪክ ዝምዴና ይኖረዋሌ።
ታሪኩ የተከናወነው በአንዶ የአፍሪካ አገር በሆነችው መካከሇኛ አፍሪካ ሬፑብሉክ
ውስጥ ነው።ይህች አገር እስከ 1960 የአውሮፓ አቆጣጠር ዴረስ የፈረንሳይ ቅኝ ግዛት
ነበረች።በ1960 ሊይ ነጻ ወጥታ በፕሬዚዯንት መተዲዯር ጀመረች።ምንም እንኳን ሇስሙ
ነጻ አገር ሆና ባንዱራ ቢውሇበሇብባትም ከፈረንሳይ መንግስት መዲፍ ስር መሽከርከሯ
አሌቀረም።ጥቁር ፈረንሳዮች በሆኑ ያገሪቱ ተወሊጆች ስትታመስ ኖራሇች።በመጨረሻው
በኩዳታ ስሌጣኑን የያዘው የጥንት የፈረንሳይ ተራ ወታዯርና በአገሌግልት የሃምሳአሇቃና የሻምበሌ ዯረጃ የዯረሰው የስሌሳ ዘጠኝ ሌጆች አባትና የአስራ ሰባት ሴቶች ባሌ
የሆነው ጅን በዯሌ ቦካሳ ነበር። በ1977 እራሱን ንጉስ ብል በግራና በቀኝ የክንፍ ምስሌ
በሰፈረበት ሁሇት ሽህ ኪል በሚመዝን ንጹህ የወርቅ ዙፋን ሊይ ተቀምጦ ከፐርሽያ
በተሰራ በእንቁና በአሌማዝ የተንቆጠቆጠ ዘውዴ ዯፋ። የንግስና ስሙንም ናፖላዎን
ብል ሰየመ።ሇዚህ በዓሌ የወጣው ወጭ ሃያ ሚሉዮን ድሊር ሲሆን የአገሪቱን ጠቅሊሊ
የዓመት ባጀት አንዴ ሶስተኛውን የሚሸፍን ነበር።በበዓለ ሊይ የፈረንሳይ መንግስት
የአየር ሃይለ፣የባህር ሃይለና የምዴር ጦሩን በሰሌፍ እንዱሳተፉ አዴርጎ ዴጋፉን የገሇጸ
ሲሆን ጠቅሊሊ ዝግጅቱን የመራውና ያቀነባበረው ፈረንሳዊው አርቲስት ጅን ፒዬ ደፖ
ነበር።ፈረንስዮች ይህን ዴጋፍና ትብብር ያዯረጉት ካገሪቱ እየጎሇጎለ የሚወስደት
ሇኒኩላር መሳሪያ የሚገሇገለበትን የኡራኔዬም፣ የአሌማዝና ወርቅ እንዱሁም ሌዩ ሌዩ
ማእዴን ቁፋሮ ዋስትና ሇማግኘት ነበር።ይኸው ጉዯኛ የሆነው ቦካሳ ቀዯም ሲሌ
ከሉቢያው መሪ ከጋዲፊ ጋር ግንኙነት በማዴረጉና እንዱያውም ሃይማኖቱን ሇውጦ
በመስሇም ስሙንም ወዯ ሳሊህ ኤዱ አህመዴ ቦካሳ በመሇወጡ ከፈረንሳዮች ጋር
ተቃቅሮ ነበር።ከጋዲፊም ጋር የነበረው ወዲጅነት ውል አሊዯረም ተቃቃረና መሌሶ ወዯ
ነበረበት የካቶሉክ እምነት ተሇወጠ።ከዚህ በዃሊ ነው ንጉስ ሇመሆን ምኞትን ፍሊጎት
ያዯረበት።በንጉስነት የሚያባክነው የአገሪቱ ሃብትና የሚፈጽመው በዯሌና ግፍ በዓሇም
አቀፍ ዯረጃ ሲወገዝ ፈረንሳዮች ላሊ ካርታ ሇመምዘዝ ተገዯደ ።በ1979 ዓ.ም.
በፈረንሳዮች ተሳትፎ በኩዳታ ተወግድ አገሪቱ ወዯነበረችበት የፕሬዚዯንት አስተዲዯር
እንዴትመሇስ ሆነ።ላሊ የፈረንሳዮች ቡችሊ የሆነ ሥሌጣኑን ተረከበ። ቦካሳም በጎረቤት
አገር በአይቮሪኮስት በስዯት ከቆየ በዃሊ በኦክቶበር 1986 ወዯ አገሩ ተመሌሶ በላሇበት
የተሊሇፈበት የሞት ቅጣት ፍርዴ ወዯ እስራት ተቀይሮሇት በመጨረሻው ያገሪቱ መሪ
ሇእስረኛው ሁለ ምህረት ሲያዯርጉ እሱም ተሇቆ ትንሽ ከኖረ በዃሊ በሌብ ዴካም
በተወሇዯ በሰባ አምስት ዓመቱ በሞት ተሰናበተ።ከመሞቱ በፊት ይኸው ጉዯኛ ሰው
መንፈስ ሰፍሮብኛሌ፣በራዕይ ታይቶኛሌ፣ አስራ ሶስተኛው የክርስቶስ ሃዋርያ ሁኛሇሁ
ማሇት ጀምሮ ነበር።
ይህ ሰው አገሪቱ መሪ በነበረበት ጊዜ በአገሪቱ የሬዴዮ መገናኛ ንግግር
በሚያዯርግበት ወቅት ንግግሩን ጀምሮ እስኪጨርስ ዴረስ ሕዝቡ ከምንም አዴራጎት
ተቆጥቦ ንግግሩን ቆሞና አንገቱን ዯፍቶ እንዱያዲምጥ ንግግሩን ሲያበቃም
በጭብጨባና በሌሌታ እንዱያሳርግ ይገዯዴ ነበር፤ያንን ያሌፈጸመ ወይም የጣሰ
አይቀጡ ቅጣት ይዯርስበት ነበር።የቦካሳን ታሪክ ያነሳሁት ቀዯም ሲሌ እንዯገሇጽኩት
የንጉስን አነሳስና የአምባገነኖችን ምግባር ሇማሳየት ነበር።
አሁን ባሇንበት በሃያ አንዯኛው ክፍሇ ዘመን ዓሇም የተሻሇ ዯረጃ ሊይ ዯርሳሇች፣
የዳሞክራሲ ስርዓት ሰፍኗሌ፣በሚባሌበት ጊዜ አገራችንና ሕዝባችን ሲገፋ የኖረውን
ሌማዴና በመሪዎች ግዳታ የማይፈሌገውን እንዱያዯርግ ፣የሚጠሊውን እንዱወዴ፣
የሚወዯውን እንዱጠሊ የማዴረጉ ነገር ይኸው በመሇስ ዜናዊ ሞት ዙሪያ አገርሽቶበት
ይታያሌ።የውስጥና የውጭ ተባባሪዎች ሕዝቡን ግራ እያጋቡና እየከፋፈለ የያዙትን
የጥቅም ማስጠበቂያ ስሌጣን ሊሇመሌቀቅ ሰፊ ዘመቻ በማካሄዴ ሊይ ናቸው።
መሇስና የሚመራው ቡዴን ወንጀሇኛ መሆኑ ሲታወቅ ሇፍርዴ መቅረብ ሲገባው
ከፈጣሪ በታች ያሇ፣ሇኢትዮጵያ ህዝብ አሳቢና ተቆርቋሪ አዴርጎ ሇማቅረብ መሞከርሕዝቡን አሊዋቂ ማዴረግና መናቅ ነው።መሇስ ይመራው የነበረው ቡዴንና የቆመሇት
ሥርዓት የዘራፊዎች፣የኢትዮጵያን ሕዝብ ከፋፍል ሇማጫረስ የተዋቀረ፣ሇውጭ አገር
ጥቅም የቆመ፣በአፍሪካ መሬት ሊይ ቅኝ ገዢዎች ተክሇው የሄደት የከፋፍሇህ ግዛ
ስሌትና የዘር ፖሇቲካ መሌሶ እንዱያብብ የረዲ፣ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመሊው
አፍሪካ ጠር የሆነ መሪ ነው። አሁን በአገር ውስጥና በውጭ አገር መንግስታት
የሚካሄዯው ሽርጉዴ የነበረው ጸረ አንዴነት ስርዓት ሳይናጋ ሇመቀጠሌ የሚቻሌበትን
መንገዴ በመፈሇጉ ሊይ ነው።የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን የሚፈርስበትንና የተሻሇ ስርዓት
የሚሰፍንበትን ጊዜና ዕዴሌ በጉጉት ይጠብቃሌ።በተቃዋሚ ዴርጅቶችም ሊይ ተስፋውን
ጥል በመጠባበቅ ሊይ ይገኛሌ።እነዚህ ተስፋ የተጣሇባቸው የተሇያዩ ዴርጅቶች
ዓሊማቸውን ተግባራዊ ሇማዴረግና የህዝቡን ፍሊጎትና ጥያቄ ሇመመሇስ አስቸኳይ
እርምጃ መውሰዴ አሇባቸው።የአንዴነት ግንባር ፈጥረው የአገራቸውና የህዝባቸው ጋሻና
መከታ ሆነው መቅረብ ይኖርባቸዋሌ።መብትና ዴርሻቸውን በሌመና ሳይሆን በትግሌና
በግዴ የሚያገኙት መሆኑን ማሳየት ይኖርባቸዋሌ።እውስጥ ካለት እውነተኛ አገር
ወዲዴና ዳሞክራቲክ ሃይልች ጋር ግንኙነት መፍጠርና ተመሳሳይ እርምጃ ሇመውሰዴ
አስቸኳይ ውሳኔ ሊይ መዴረስ አሇባቸው።በአዯባባይ የሚታየው የተገዯደና የተገዙ
ግሇሰቦች የሚያወርደት ሙሾና መፈክር አቋማቸውን ሉያሇሳሌሰው አይገባም። ዛሬ
አሌቃሽ ሆኖ ሙሾ የሚያወርዯው የተገዯዯ ህዝብ ነገ ዯግሞ ስርዓቱ ሲገረስስ ጉሮ
ወሸባይ እያሇ የሚጨፍር ይሆናሌ።
ከመዯምዯሜ በፊት ቀዯም ሲሌ ከጻፍኳቸው ግጥሞች አንደን ሇማቅረብ እወዲሇሁ።
አገር እንዯ ዲቦ
አገር እንዯ ዲቦ እየተቆረሰ፣
ከሰሊ ተበሌቶ ጅቡቲ ዯረሰ፣
ጅቡቲ ተበሌቶ ኤርትራ ዯረሰ፣
ኤርትራ ተበሌቶ ወሌቃይት ዯረሰ፣
በወሌቃይት በኩሌ ጉምዝን ተሻግሮ ጋምቤሊ ዯረሰ፣
ሇጎራሽ(ሇጠሊት) እንዱያመች እየተገመሰ።
አገር እንዯ ዲቦ እየተቆረሰ፣
ዲር ዲሩ ተበሌቶ መሃሌ ተዯረሰ።
ይኸ ተሊሊኪ እንግዲ አስተናጋጅ እየተጣዯፈ፣
ኢትዮጵያን ሇማጥፋት
እየሸነሸነ አገር ሇማስበሊት፣
በክሌሌ፣በጎሳ ቆራሽ አሰሇፈ።የውጭ ወራሪ ላሊ መንገዴ ቢያጣ፣
አገሩን ሇመያዝ(ሇመግዛት) መሇስ ብል መጣ።
ከሰሃራ በታች ከሱዲን ባሻገር፣
ከኬንያ ወዱህ በኢትዮጵያ ዴንበር፣
መሬትና ቦታ መግዛት ካማራችሁ፣
እርካሽ ነጋዳ ኢህአዳግ(መሇስ) አሇሊችሁ።
ጣሌያንና እንግሉዝ ከአምሳ ዓመት በዃሊ ከኢትዮጵያ በወጡ፣
ኢህአዳግን ፈጥረው እንዯገና መጡ፣
በዱሞክራሲ ስም ከፋፍሇው ሉግጡ።
በርካሽ ሸምተው በውዴ ሉሸጡ፣
ያገር ውስጥ ነጋዳ መዴረሻ ሉያሳጡ።
በስመ ፈሊሻ፣በስመ ልተሪ ሕዝብን እያሶጡ፣
መሇስ ቀሇስ ብሇው ሇመበተን መጡ።
ጥንትም ሰሜኑ ነው መግቢያና መውጫቸው፣
ወዯ መሃሌ አገር መረማመጃቸው።
ኢራን፣ ሕንዴ፣ ቻይና፣ ቱርክና እሩስያ፣
አውሮፓ አሜሪካ፣ሳውዱና ሉቢያ፣
በቅርጫው ገብተዋሌ በነጻው ገበያ፣
ወግዴ ባይ በላሊት በኢትዮጵያ።
ያገሬ ዯሃ ሕዝብ አትቀበሊቸው፣
ከሌማት ባሻገር ላሊ ግብ አሊቸው።
ሇውስጡ ተነፍጋ ሇውጭ የቀረበች፣
እየተገመሰች፣እዬተቆረሰች፣
ኢትዮጵያ አገራችን ክብ ዲቦ ሆነች፣
በዚህ ከቀጠሇ ሙሌሙሌ ትሆናሇች።
ያሇም ነጋዳዎች ካሇፈው ተማሩ፣
ሕዝብ ስሌጣን ሲይዝ በባድ እንዲትቀሩ፣ከወያኔ ጋራ አትፈራረሙ አትዯራዯሩ፣
የሱ ብቻ አይዯሇም የሰማንያ ሚሉዮን ሕዝብ ነው አገሩ።
አገሬ አዱስ
ነሃሴ 2002 ዓ.ም. (ሴፕቴምበር 2010)

Advertisements
Categories: Uncategorized
  1. No comments yet.
  1. No trackbacks yet.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: